Articles and publications by former asmara university students

  • Gambella

    A wonderful memoir of the Gambella Campaign 1985 GC. By Senait Tibebu

    ለጥቂት ጊዜ በሃሳቤ ወደ ኋላ ተመልሼ ያሳለፍኩትን የሁለት ወር ከአስር ቀን የዘመቻ ጊዜ አስታወስኩ። ብዙው ነገር መጥፎ ቢሆንም ግን የሚወደድ እንደሆነና እንደገና የሚናፍቅ ኑሮ እንደሆነ ተገነዘብኩ፤ ግን መቼም ለሁልጊዜም እንደማይደገም ሕሊናዬ መልስ ሰጠኝ።

  • unforgettable speech

    Remarkable graduation day speech by the President Dr. Tewelde

    “በዚህ የጭንቀት ወራት የወደፊት ተስፋችንን ዕውን የሚያደርጉልንን፣ የምናስመርቃቸውን፤ በመመረቃቸውም ወቅቱን ለአንድ አፍታም ቢሆን የሚያረሳሱንን የውድ ልጆቻችንን የኃላፊነት መቀበያ ቀን..”

  • basic principles of banking operations

    by Ass. prof. Zenabu Abera

    Published and released in March 2025, the book was written by a former Asmara University Alumni. The book serves as a guide for the world banking and trade sector.

  • የፍቅር መጨረሻ

    በአደባባይ ብሩ

    መጽሀፉ በአደባባይ ብሩ የቀድሞ የአስመራ ዩኒቨርስቲ የፊዚክስ ተማሪ ተደርሶ በሰገንት ሚድያ በተከታታይ ክፎሎች ተተርኳል፡፡ የመጀመርያውን ክፍል ሊንክ ተጭነው ሊሎች ተከታታዮቹንም ከዩቱብ እንዲያደምጡ ጋብዘናችኋል፡፡